የስራ ማስታወቂያ

ሹፌር

የስራ መደቡ - ሹፌር

የት/ት ደረ ፤
- 10+ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው

የስራ ልምድ ፤
- 1-3 ዓመት በሹፍርና ልምድ ያለው

የስራ ቦታ ፤
- አዲስ አበባ የአዋጭ ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/መሠ/የህ/ማህበር ዋና ቢሮ

ደሞዝ ፤
- በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት ፤
- በስራ መደቡ አንድ

ማሳሰቢያ ፤
- ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ.

በጎ ፍቃደኛ

የስራ መደቡ - በጎ ፍቃደኛ

ልዩ ሎታ ፤
- አካውንቲንግ/ባንክ እና ሂሳብ
- ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ
- አይቲ
- አስተዳደር

የት/ት ደረጃ ፤
- ዲግሪ በ2010 እና 2011 ምሩቃን

የስራ ልምድ ፤
- ቢያንስ 0-1 ዓመት ልምድ ያለው

ተፈላጊ ችሎታ ፤
- ጠንካራ የግለሰባዊ ችሎታዎች
- ጥሩ የግንኙነት ችሎታዎች እና የመጻፍ ችሎታ
- በቅርንጫፍ ውስጥ ለመስራት ተነሳሽነት እና ፈቃደኛነት
- ጥሩ የኮምፒተር እውቀት

ደሞዝ አና ጊዜ ፤
- ብር 1,500.00 ለ3 ወር

የስራ መደቡ - በጎ ፍቃደኛ

የስራ መደቡ - በጎ ፍቃደኛ

ልዩ ችሎታ: -
· አካውንቲንግ/ባንክ እና ሂሳብ
· ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ
· አይቲ
· አስተዳደር

የት/ት ደረጃ - ዲግሪ በ2010 እና 2011 ምሩቃን
የስራ ልምድ - ቢያንስ 0-1 ዓመት ልምድ ያለው

ተፈላጊ ችሎታ: -
· ጠንካራ የግለሰባዊ ችሎታዎች
· ጥሩ የግንኙነት ችሎታዎች እና የመጻፍ ችሎታ
· በቅርንጫፍ ውስጥ ለመስራት ተነሳሽነት እና ፈቃደኛነት
· ጥሩ የኮምፒተር እውቀት

ደሞዝ አና ጊዜ: -
· ብር 1,500.00 ለ3 ወር

ማርኬቲንግ እና ፐሮሞሽን ዲፓርትመንት የስራ ማስታወቅያ!

Awach savings and credit coop ltd, is interested to recruit qualified Volunteers in the following vacant position
Department: Marketing & Promotion
Level of Qualification: BA/BSC
Experience:
1. Three or more years of related work experience in marketing & promotion
2.Experience on Journalism and related fields
3.Good Communication and interpersonal skills
4.Fluency in spoken and written English
5.Basic Computer skill plus proficiency in Photoshop & Graphic Design
Required No: Three.
Salary: Attractive

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ( ለዝርዝር መረጃ እዚህ ይጫኑ )

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር በሀገራችን ኢትዮጵያ ሞዴል የሆነ፣ በፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የህብረት ስራ ማህበራት ብቃት ማረጋገጫ መመሪያ መሰረት ተመዝኖ የከፍተኛ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የተሰጠው እና የዓለም አቀፍ ህብረት ስራ ህብረት (International Co-operative Alliance - ICA) ከኢትዮጵያ የመጀመሪያው አባል የሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የህዝብ ተቋም ነው፡፡ የኅብረት ሥራ ማህበሩ ለዋና ቢሮው፣ እንዲሁም ስታዲየምና መርካቶ አካባቢ ለሚከፈቱ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በሚከተሉት ክፍት ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የሰው ኃይልና ሐብት አስተዳደር መኮንን (1)
2. ፋይናንስ ኦፊሰር (1)
3. ካሸር (2)
4. የአባላት ቅበላ መኮንን (2)
5. ሞተረኛ (2) (የመኪና መንጃ ፈቃድ ያለው)